የዝማሬ ጎርፍ "እንደቸርነትህ እና ይቅርታ" በፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ፍኖተ ጽድቅ መንፈሳዊ ቴሌቪዥን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • / 100088187921353

Комментарии • 369

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 часов назад +2

    እግዚአብሔር ዝማሬያችሁን ይስማ ... ይቅርብይበለን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን::😔🙏🙏🙏

  • @בטיקסה-צ9ח
    @בטיקסה-צ9ח 3 дня назад +4

    በቤቱ ያፅናችሁ። ድንቅ ናችሁ። ተባረኩልን።

  • @mezmurgodyoutube3115
    @mezmurgodyoutube3115 Месяц назад +53

    እኔ ጴንጤነኝ የፍኖተ ፅድቅ ዝማሬዎች ዋው እጅግ በጣም መንፈሳዊ የሆኑ አድራሻቸው ሰማያዊነው በጣም ነው የምወዳቹ ሁሌም በቤቴ በነፃነት ከፍቼ ነው የማዳምጣቹ ሰማያዊ ዜማ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @seblewengelm3017
      @seblewengelm3017 Месяц назад +8

      @mezmurgodyoutube3115ይሄ የኦርቱዶክስ ፀሎት ነው መዝሙር አይለም ፍኖተ ፅድቅ ከየትም አያመጣም ኦርቱዶክስ ተዋህዶ እለት በለት የሚፀለይ ፀሉት ነው መዝሙር አይለም ማታ ማታ ማንኛውም ቤተክርስቴን ብትሄጅ ትሰማያዋለሽ ፍኖተ ፅድቅ አይለም መዝሙርም አይለም ፀሉት ነው

    • @Meskimeski-l5i
      @Meskimeski-l5i Месяц назад +8

      ሁሌም በቤተ ክርስትያን የምንፀልየው ፀሎታችን ነው ነይ በብርሃኑ ተመላለሺ 🙏🙏

    • @YabutiZegreat
      @YabutiZegreat Месяц назад +6

      ፍኖተ ጽድቅ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፈቃድና እውቅና የተሰጠው መንፈሳዊ ማህበር ነው፣እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው ኮሜንትህ አሪፍ ሆኖ ሳለ ወደአንድ ወገን አትውሰደው

    • @ዳግማውትምስጋነው
      @ዳግማውትምስጋነው Месяц назад +1

      አንችም ተመለሽ እውነተኛ እምነት ኦርቶዶክስ ነው

    • @MT-zl6et
      @MT-zl6et 27 дней назад

      ❤❤❤😢❤❤

  • @workiemekonen2361
    @workiemekonen2361 Месяц назад +36

    እኔ ስለናተ ቃል የለኝም ብቻ እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marutadese
    @marutadese 25 дней назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ውስጤን በሰላም አደሳችሁት እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ምህረቱን ያውርድልን

  • @desalegn7814
    @desalegn7814 27 дней назад +7

    አምላካችን ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን።

  • @kenat8314
    @kenat8314 Месяц назад +7

    ጌታ ሆይ በስምህ የምንማፀንበት፡ ስምህን የምንዛምርበት፡ እርፈት የምናገኝበት ዝማሬን ህይወት የሚገኝበት ዝማሬን ስላበዛህልን ዛሬም ለዘለዓለም ክብር።
    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን!

  • @AyuTegegne
    @AyuTegegne 6 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokwallega3857
    @henokwallega3857 Месяц назад +7

    በጣም ታምራላችሁ ፋጣሪ ዘማናቹን ይባረክ.

  • @TekleweldDerebe
    @TekleweldDerebe Месяц назад +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ የተዋሕዶ ልጆች አምላክ ስለሰጠን

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn Месяц назад +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ልጅ ለታረደው በግ ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ክብር ሁሉ ስግደት ሁሉ ምስጋና ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ይሁንለት እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismaleda-rl6mv
    @addismaleda-rl6mv Месяц назад +97

    አረ አኔ አልቻልኩም የምር አያለቀሰኩ ነው አብሬ የዘመርኩት ተዋህዶ ሐይማኖቴ እኖደዚህ በጥራት እና በመንፈስ ቅዱስ ሙላት የሚዘምሩ ልጆች እንዳሏት አላወቅም ነበር የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ እስከ ዓለም ዳርቻ ያስፋቹ

    • @FantahunTesfaye-tq6rq
      @FantahunTesfaye-tq6rq Месяц назад +6

      መጀመሪያ የኦርቶዶክስ ዝማሬ ጥራት የለውም ለማለት ፈልጋቹ ነው የምር ታሳፍራላቹ

    • @nuhaminnuhamin40
      @nuhaminnuhamin40 Месяц назад +3

      Ere enezi orthodox aydelum menafkan nachew atsasatu

    • @Arsenalrifels2831
      @Arsenalrifels2831 Месяц назад +1

      ​​@@FantahunTesfaye-tq6rqመዝሙሩ ሳይሆን ከድምጽ ቅጂ እስከ ቪድዮ ቀረጻ ጥራት ላይ በጣም ይቀረናል ። ይኼ ማይካድ እውነት ነው እነ ግብጽ ዛሬ የት ደርሰዋል

    • @Arsenalrifels2831
      @Arsenalrifels2831 Месяц назад +2

      ​@@nuhaminnuhamin40ጠበቃ ሚመስሉ ግን ስራ ማይሰሩ እድሜ ልካቸውን ተኝተው ሚተቹ ቤተክርስቲያንን ወደፊት ማያራምዱ እንቅፋቶች ብቻ የሆኑ በጣም ሞልተዋል

    • @gotoo_19
      @gotoo_19 Месяц назад

      ​@@nuhaminnuhamin40menexerhn astekakl

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Месяц назад +4

    😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእውነት እናተን ለሰጠን እግ ዚ አብሔር ይመሠገን

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Месяц назад +5

    በጌታ ኢየሱስ ከማህበረ አጋንንት ከማቅ ይሰውራች ፀጥ ያድርግላቹ ስፉ ብዙ ጸጋ ይብዛላቹ!

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Месяц назад +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ይፅናችሁ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤

  • @HyttDgrehhyy
    @HyttDgrehhyy 3 дня назад +2

    ኣቤት ዉበት ተዋህዶየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokWedaj
    @HenokWedaj 23 дня назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ድቅ የክርስቶስ ልጆች

  • @azebtemesgen6707
    @azebtemesgen6707 Месяц назад +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @samidan6821
    @samidan6821 Месяц назад +6

    ፍኖተ ፅድቅ በጣም ነው የምወዳችሁ.

  • @Mihrete_Ab
    @Mihrete_Ab Месяц назад +4

    ፀጋ ይብዛላችሁ እንወድዳችኋለን!!!

  • @GoyteomTeklay
    @GoyteomTeklay Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ደስስስ እሚል ፀሎትና ዝማሬ

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 Месяц назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!

  • @almazmelaku4058
    @almazmelaku4058 Месяц назад +13

    ስርአታችን ወዴት እየሄደ ነው ማስተዋልን ስጠን

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሪ መለአክትን ያሰማችሁ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenafYohanes
    @SenafYohanes 2 часа назад

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ቃለ ህይዎት ያሰማልን በ ቤቱ ይጠብቀን 🙏🙏

  • @AlemayehuKasahun-g6y
    @AlemayehuKasahun-g6y Месяц назад +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ እና በረከቱን ያድላችሁ ድንቅ መዝሙር አሰይ ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ና ቤተክርስቲያ ናችንን ይጠብቅልን አሜን(3)

  • @StephenTf
    @StephenTf Месяц назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ🙏

  • @GetahunTolossa
    @GetahunTolossa Месяц назад +4

    እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ይህን መዝሙር በጣም ነው የምወደው

  • @LingerewAycheh
    @LingerewAycheh Месяц назад +6

    ፈጣሪ ሆይ ወዴት እየሄድን ነው እባክህ ምህርትህን ወደ እኛ ላክ

  • @TekleweldDerebe
    @TekleweldDerebe Месяц назад +13

    እባካችሁ አትጥፉብን
    ለዝማሬው ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብፁ አባታችን በእውነት ድንቅ ጥርት ያለ የእግዚአብሔር ቃል ዋዉ❤❤❤

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk Месяц назад +4

    እንደቸርነትህ አቤቱ ማርኝ ✝️ እግዞዬ ማሀርነ ክርቶስ 🙏 አቤቱ ቸር አምላካችን ማርን ይቅርም በልን ለዝ ጥኡም ዜማ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️💟💟💟💟

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማን🙏🙏ፍኖተ አሁን እንቅስቃሳቹህን እያስተካከላቹህ ነው እንቅስቃሴያቹህ ነበር ከእናተ እንድንርቅ አድርጎን የነበረው በርቱ

  • @Yushurun
    @Yushurun Месяц назад +1

    አቦ ተባረኩ 🙏ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳቹ😘😘ደግሞም በጣም ዕድሎኞች ነንፐእግዚኣብሔር ኣባት በኛ ዘመን እናንተን ስላስነሳ😢😢❤

  • @gezahegnmesfin4863
    @gezahegnmesfin4863 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የንስሀ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🤲🙏 🙏👏👏👏🙏 🙏👍👍👍🙏 🙏❤❤❤🙏 🙏🤲🤲🤲🙏 ❤🙏🙏🙏❤ ❤🙏🙏🙏❤ ❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲❤

  • @DameAschalew
    @DameAschalew 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቱ ማረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asratDarsma
    @asratDarsma Месяц назад +28

    መዝሙሩ እጅግ ድንቅ ነው ቆማቹ ወይንም ተንበርክካቹ ብትዘምሩት ጥሩ ነበር

  • @GetnetFassil
    @GetnetFassil Месяц назад +5

    Amen kale hiwot yasemalen dink zimaria nw

  • @myranchette
    @myranchette Месяц назад +11

    መዝሙር 150 በተግባር። ❤ተብረኩ ❤ ዝማሬ መላዕክትን ; ወደ መሬት ያወረዳችሁልን ❤

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 24 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ

  • @ShambelJote
    @ShambelJote Месяц назад +2

    God bless you team. I'm glad to hear this praying in such away!!!! God bless you all❤❤❤.

  • @Araaraatube
    @Araaraatube Месяц назад +2

    አሜን አሜን ፍኖተ ጽድቅ መንፈሳዊ ማሕበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashwelde-b5z
    @zinashwelde-b5z Месяц назад +2

    በጣም እውዳቹአለው ፈጢሪ በቤቱ ያፅናቹ

  • @DreamerGirma
    @DreamerGirma Месяц назад +5

    ድንቅ ዝማሬ ፈጣሪ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰

  • @hamyesayas4700
    @hamyesayas4700 Месяц назад +4

    ዝማሬ መልአክ ያሰማችሁ

  • @abeba1
    @abeba1 Месяц назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢😢

  • @EalshadayiEalshadayi
    @EalshadayiEalshadayi 22 дня назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋናበረከትንያድላችው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtetekleselasie6533
    @habtetekleselasie6533 Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kalkisi2ktube894
    @kalkisi2ktube894 Месяц назад +4

    😢tebareku wendimoche

  • @TsehayAbebe-s2m
    @TsehayAbebe-s2m Месяц назад +2

    Tebareku.maryamn.betam.yaslksal.ketaimu.bizat.yetensa.atintn.yemiyalmlim.yemlaiktn.zemre.yasemal

  • @AlegntaAbuye-lt7sj
    @AlegntaAbuye-lt7sj Месяц назад +2

    ዝማሬ ማላክትን ያሳማልን 🎉

  • @TenagneSHIMELIS
    @TenagneSHIMELIS Месяц назад +4

    ameeen zemare melaktin yasemalin!! gin yetselot zemare komachu bitzemiru.

  • @EtagegnMeru
    @EtagegnMeru Месяц назад +2

    Zmare melakt yasemaln amen amen

  • @getachewyilma6965
    @getachewyilma6965 18 дней назад +2

    እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን❤❤❤❤❤

  • @Atzgf
    @Atzgf 21 день назад +1

    አቃተኝ ማርያምን አባየ መቆም አቻለም ❤❤❤❤ዝማሬ መላክያሰማል ን ❤❤❤❤❤

  • @1Makda
    @1Makda 15 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ❤ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር
    ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️✝️🧚‍♀️

  • @user-sy4zj4vf
    @user-sy4zj4vf Месяц назад +3

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በርቱልን ወንድም እህቶቻችን ነገር ግን በጣም ብዙ ልክ ያልሆነ ነገር አይቼበታለሁ ምናልባት የኔ ስህተት ይሁን አይሁን አላውቅም ግን እግዚኦታ ቤተተክርስቲያናችን ያስተማረችን በዚህ መልኩ አይደለም

  • @TEDDYGREY.
    @TEDDYGREY. Месяц назад +6

    😢ይቅር ይበለን በምህረቱ❤

  • @YodMedia21
    @YodMedia21 Месяц назад +30

    ተቀምጦ እግዚኦታ .........ይቅር በለን ፈጣሪ

  • @Meskimeski-l5i
    @Meskimeski-l5i Месяц назад +2

    ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @MihiretMercy-p6o
    @MihiretMercy-p6o Месяц назад +1

    Tebareku tsegawn kezi belay chemro chemro yistachu ❤❤❤❤

  • @birhanuarage-f6t
    @birhanuarage-f6t Месяц назад +5

    እግዛብሄር ይባርካቺሁ።የሚቀጥለዉን ዝማሬ በጥራት እና በጥንቃቄ ለማቅረብ አምላክ ይርዳቺሁ።በተረፈ ከነቀፋ የራቀ ሥራ የመድሃኒዓለም ብቻ ነዉ።ተባረኩልን

  • @AndualemZike-c8e
    @AndualemZike-c8e 19 дней назад +1

    Egeziabher yebarekachu❤

  • @ZelalemFisha-v6o
    @ZelalemFisha-v6o Месяц назад +1

    ተመስገን ጌታዬ

  • @Worek-ne6xx
    @Worek-ne6xx Месяц назад +3

    እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቤተልሔምአየለ
    @ቤተልሔምአየለ Месяц назад +3

    የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @betasefaw3896
    @betasefaw3896 День назад

    Wibetu bexam yamral ...tebareku.....amlak xega yabzalachu.....

  • @MahletDawit-i1w
    @MahletDawit-i1w Месяц назад +3

    ተመስገን❤

  • @BiruLemma-s5h
    @BiruLemma-s5h 13 дней назад +1

    Mee warri akka koo faaruu kana wajjin faarffachaa imimmaan keessan qabachuu dadhabdan

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 Месяц назад +4

    Stay strong and blessed

  • @NetsanetNetsi-j7n
    @NetsanetNetsi-j7n 29 дней назад +1

    Zemenachu yebarek

  • @Dagemsole
    @Dagemsole Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማቹው

  • @sisaygutagudeta5999
    @sisaygutagudeta5999 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @yeabaklilu5064
    @yeabaklilu5064 Месяц назад +1

    ፀጋዬ እግዚዐብሔር ይይልህ 😢

  • @AbdisaBedasa
    @AbdisaBedasa Месяц назад +2

    Igzaber abzito yikarkachu bartulin ❤❤

  • @mihretabiye5727
    @mihretabiye5727 Месяц назад +26

    ይሄ ፀሎት እንጂ ተቀምጦ የሚዘምር መዝሙር አደለም ወዴት ወዴት ነው የምትሄዱት ?

    • @YabutiZegreat
      @YabutiZegreat Месяц назад

      ወደ ቀኝ

    • @SamyGold-i4q
      @SamyGold-i4q 7 дней назад

      ወደ ፊት

    • @TemesgenFenta-h1m
      @TemesgenFenta-h1m 2 дня назад

      ፀሎቶች ሁሉ በዝማሬ ይገለጹየለም እዴ

    • @TemesgenFenta-h1m
      @TemesgenFenta-h1m 2 дня назад

      በተቸገርን በታመምን በክፍ ጠላት በተከበብን ወቅት እንደችሎታችን መጠን ሳይሆን እንደይቅር ባይነቱ መጠን በፀሎታችንም ሆነ በዝማሪያችን የስናፍጭ ቅንጣት ባለው ሐይማኖታችን እግዚያብሔር አምላካችን ከእናታችን ከንጺሒት ንጹሐን ጋር ተገኝቶ ይጠብቀን።

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 Месяц назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን አሜን

  • @zemariwondewosen
    @zemariwondewosen Месяц назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይቅርታ የበደልኩህ ጌታ😢😢😢

  • @lieltsisay4529
    @lieltsisay4529 Месяц назад +11

    ስለመቤታችን ም ዘምሩልን ፍኖተጽድቅ በጣም እወዳችኋለሁ ✝️🙏

  • @kibromgidey9133
    @kibromgidey9133 Месяц назад +1

    ብትንበረከኩ የተሻለ ጥሩ ይሆን ነበር። ጥሩ ነው።

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 27 дней назад +1

    ኣቤቱ ማረን ይቅርበለን 🙏🙏🙏

  • @yeshibermulatie9544
    @yeshibermulatie9544 15 дней назад

    Egezabhier Yagelglot zemenachun Yibark.

  • @nigsttekleagaest3402
    @nigsttekleagaest3402 Месяц назад +4

    ተባረኩ ሌላ ምን ይባላል

  • @RozaHaile-j6r
    @RozaHaile-j6r 26 дней назад +1

    Kal hiwet yasemaln lezemari

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e Месяц назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባርኩ

  • @MiliyonGalana
    @MiliyonGalana 15 дней назад

    Ameen sagalee jireenyaa isin haa dhageessisu

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Месяц назад +9

    ስብስቡ እና አዘማመሩ መልካም ሆኖ ሳለ ይህ የንስህ መዝሙር ስለሆነ ውዝዋዜ አያስፈልግም መቀመጥም አይስማማውም መበርከክ አለያም መቆምና እንጂ እግዚአብሄር ፅሎታችንን ይቀበለን ❤

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 Месяц назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ደስ ነው የምትሉት በርቱ ። ሁሌ ትችት አቤት አምላኬ ይቅር በለን ልቦና ስጠን እግዚያብሄር የልብን ንሰሃ ነው የሚያየው ። እንደ እናንተ አስተሳሰብ ቢሆን ጠፍተን ነበረ።

  • @FikiruGonfa-e9r
    @FikiruGonfa-e9r Месяц назад +2

    Tebarku 🎉🎉🎉
    Gin yee sheb shebo nager algebagnim

  • @KujoorRafa
    @KujoorRafa 15 дней назад +1

    Gata Hoya yiqire bele 😢😢😢😢😢😢😢😢AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 💚♥️💛💞💞💞💞💞💞

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 4 часа назад

    በልቦናችን አትጥፋብን እርዳን

  • @Yushurun
    @Yushurun Месяц назад +3

    ስናፍቃቹ መጣቹልንንንንን‼️እውነትም‼️የፃድቃን መንገድ

  • @Selamawit-d9l
    @Selamawit-d9l 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤😊

  • @JesusJuseus
    @JesusJuseus 18 дней назад +1

    My favourite ❤☦️

  • @Roz-u5q
    @Roz-u5q 11 дней назад

    ማረኝ አባቴ❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia Месяц назад +3

    ከሀጤም አፃኝ
    ከክፉም በደሌ አቤቱ

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina Месяц назад +2

    የእውነቴ ነው እናስተውል እና ማንኛውም ምኞት በእያንዳንዳችን ላይ ለምን እንደምነዳን እና ማን እንደምለቀው አውቀን እንስተካከል ነበር ነገር ግን የሃይማኖት አመራር የተባሉት በሙስና/በሌብነት መንፈስ ተገንዘው ስንቀሳቀሱ እንደማየት የምያሳዝን የለም የነሱ ዐይነ-ልቦና ሳይጠራ የመንግስት አመራር እንዴት ንፁህ ልሆን ይችላል b/c አገር እየተበላሸ ነው

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 Месяц назад +1

    በርቱ !

  • @senaitteklay7826
    @senaitteklay7826 6 дней назад

    ይቅር ይበለን ማህረን